ቄሮ፣ ፋኖ፣ ኤጀቶ፣ ዘርማ እና ሌሎችም የወጣት እንቅስቃሴዎች ከጥፋት ወደ መፍትሄ እንዴት መምጣት ይችላሉ?
ፋኖ፣ ቄሮ፣ ዘርማ፣ ኤጀቶ፣ ፈንቅል እንዲሁም በየክልሉ ያሉ የወጣት እንቅስቃሴዎች በአብዛኛው በሰላማዊ መንገድ ትግል የማድረግ አላማ ያላቸው ናቸው፡፡ ይሁንና በሰላማዊ መንገድ የጀመሩት ትግል በተለያዩ ጊዜያት ወደ ጥፋት ሲቀየር ታይቷል፡፡ እነዚህ የወጣት ቡድኖች ስለሚያነሷቸው ጥያቄዎች አንድነት እና ልዩነት፣ አካሄድ እና አደረጃጀት ዙሪያ ኤደን ገረመው በመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ በፍቃዱ ሃይሉን ጋብዛ አነጋገራለች፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 28, 2020ሰኞ፡-ጋቢና VOA
-
ዲሴምበር 27, 2020እሁድ፡-ጋቢና ቪኦኤ
-
ዲሴምበር 27, 2020በጽኑ የታመሙ ሕጻናትን ዕለት ዕለት በፈገግታ የሚያክመው ፍካት የሰርከስ ቡድን
-
ዲሴምበር 26, 2020ቅዳሜ፡-ጋቢና VOA
-
ዲሴምበር 25, 2020ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ዲሴምበር 25, 2020ጉግል ነገረኛ ጥቁር ሴት አስመስሎኛል - ትምኒት ገብሩ