No media source currently available
በሚቀጥሉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ ከሃምሣ ሺህ በላይ ለሚሆን ሰው የኮሮናቫይረስ ምርመራ በአማራ ክልል ለማድረግ ማቀዱን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል።