በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከምዝገባ እስከ ምረቃ ድረስ በድረገጽ ትምህርት መስጠት የሚያስችላቸው አሰራር ይፋ ሆነ፡፡


በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሙሉ ጊዜ የድረገጽ (ኦን ላይን) ትምህርት ማካሄድ እንዲችሉ የሚፈቅድ መመሪያ በከፍተኛ የትምህርት አግባብነት ጥራት ኤጀንሲ እና በሳይንስ እና በከፈተኛ ትምህርት ሚኒስተር በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ ኤደን ገረመው በከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ የእውቅና አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብይ ዲባይን ያደረገችው ቆይታ እንደሚከተለው ይሰማል፡፡

XS
SM
MD
LG