No media source currently available
የጤና ሚኒስተር የኮሚኒኬሽን ሃላፊ ዶ ር ተገኔ ረጋሳ የኮቪድ19 ስርጭት በአዲስ አበባ ብቻ 70.5 ደርሷል ሲሉ ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቀዋል፡፡በአጠቃላይ እያጨመረ ስላለው የኮቪድ 19 ስርጭት እና የመከላከል ሁኔታ ኤደን ገረመው አነጋግራቸዋለች፡፡