No media source currently available
ኮቪድ 19ን ከጉንፋን እና ከሌሎች የመተንፈሻ ችግሮች እንዴት መለየት ይቻላል? በአሜሪካ ሃገር በዊስኮንሲን ግዛት የሳምባ፣ እና የጽኑ ሕሙማን ስፔሻሊስት የሆኑትን ዶ/ር ይሄነው አለምን ኤደን ገረመው አነጋግራለች፡፡