No media source currently available
ጋቢና መዝናኛ፦ የኢትዮጵያዊያን የጥበብ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ አንደኛ ዓመቱን ከሰሞኑ አክብረዋል። በበይነ-መረብ ላይም እውቅ ከያኒያን የተሳተፉበት የኪነጥበብ ድግስ አዘጋጅቷል።በዛሬው የጋቢና መዝናኛ መሰናዶ ከድግሱ እንቋደሳለን።