በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የበጎፍቃድ አገልግሎት እንዲቀጥል እየሰራን ነው- ወ/ሮ አስማ ረዲ


በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የበጎፍቃድ አገልግሎት እንዲቀጥል እየሰራን ነው- ወ/ሮ አስማ ረዲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:35 0:00

የሰላም ሚኒስተር የመዘገባቸውን 10000 የሚደርሱ ወጣት በጎፍቃደኞች በድረገጽ ላይ ትምህርት እየወሰዱ በየአካባቢያቸው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚጀምሩበትን መንገድ መዘየዱን አስታውቋል፡፡ በሚኒስተር መስሪያ ቤቱ የስትራቴጂክ አጋርነት እና ተጠሪነት ተቋማት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት ወ/ሮ አስማ ረዲ የኢንተርኔት መቋረጥ ችግሩ እንደተቀረፈ ስልጠናው እንደሚቀጠል ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG