No media source currently available
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ከሰላማዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረዝ አለበት ሲል አስታወቀ። አብን እዚህ አቋም ላይ የደረሰው ህወሓት ለዓመታት የፈጸማቸው እና አሁንም በመፈጸም ላይ ያሉ ድርጊቶች በአማራ ህዝብ እና ክልል ላይ ብሎም በመላ ኢትዮጵያ ላይ ከደቀነው አደጋ አንጻር እንደሆነ አስታውቋል።