No media source currently available
ሚኔሶታ ዋና ከተማ ሴንት ፖል ውስጥ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ትናንት ዓርብ፤ ሐምሌ 3/2012 ዓ.ም. ምሽት ላይ ሻማ የማብራት ሥነ ሥርዓት አድርገዋል።