በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድህረ-ገፆች ላልተገባ ጥቅም በሚውሉበት ጊዜ መንግስታት ምን አይነት እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል?


ድህረ-ገፆች ላልተገባ ጥቅም በሚውሉበት ጊዜ መንግስታት ምን አይነት እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:20 0:00

የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት በሀገሪቱ ሙሉ ለሙሉ ያቇረጠውን የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲመልስ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጥያቄ አቅበዋል። መንግስት በበኩሉ፣ አገልግሎቱን ያቋረጠው የጥላቻ፣ የሁከትና የግድያ ቅስቀሳ መጠቀሚያ ስለሆነ ነው ብሏል። በአሁኑ ጊዜ በድህረ-ገፆች የሚወጡ መረጃዎች ምን ይመስላሉ፣ ድህረ-ገፆች ላልተገባ ጥቅም በሚውሉበት ጊዜስ መንግስታት ምን አይነት እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል?ተከታዩ ዘገባ ይዳስሰዋል

XS
SM
MD
LG