በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ የፆታ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት ፍትህ ይፈልጋሉ


በደቡብ ኢትዮጵያ የፆታ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት ፍትህ ይፈልጋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:31 0:00

[Intro] የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መዛመትን ተከትሎ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈፀሙ ፆታዊ ጥቃቶች ማሻቀብ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል። በቤት ውስጥ የሚፈፀሙ ፆታዊ ጥቃቶች መባባስ እንዳለ ሆኖ ኢትዮጵያ ውስጥ ከኖሩት ጎጂ ባህላዊ ልማዶች መሃል የሆኑት ጠለፋና በለጋ እድሜ የሚፈፀሙ ጋብቻዎችም በደቡብ ክልል በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ መሆናቸውን የክልሉ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ አልማዝ ከፍታው ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG