No media source currently available
ሰሞኑን የተገደለውን የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ በተነሳ ሁከት በኦሮምያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ውስጥ የሚገኙ በርካታ የአትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴን ሆቴል ጨምሮ፣ የንግድ ድርጅቶች፣ ትምህርት ቤቶች መኖሪያ ቤቶችና የመሳሰሉት ተቋማት መውደማቸውን ነዋሪዎችና የንግድ ድርጅት ባለቤት ለቪ ኦ ኤ ተናግረዋል፡፡