No media source currently available
የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬበተወለደባት አምቦ ከተማ ገዳመኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ተፈፅሟል።የሽኝት ሥነ ስርዓቱ በአምቦዩኒቨርስቲ ስታዲየም ተከናውኗል።በሥነ ስርዓቱ ላይ በፀጥታ ስጋትምክኒያት ቁጥሩ አነስተኛ የሆነ ሰውመገኘቱን ታላቅ ወንድሙ አቶሃብታሙ ሁንዴሳ ገልፀውልናል።