No media source currently available
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተሰማቸውን ሃዘን ትናንት ማምሻውን በኢትዮጵያ ቴሌቭዢን ቀርበው ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል።