No media source currently available
በዓመታት ውስጥ በተለያየ አቀራረብ ሲዳረስ የነበረው ትምህርት በቴሌዥን፣ ከሰሞኑ ወደ ሌላ ምዕራፍ የተሻገር ይመስላል። ኢትዮጵያ 9 የትምህርት ቴሌቭዥን ጣቢያዎችን በያዝነው ሳምንት ከፍታለች።