ደስታው ከጉዞ የተቆራኘው ሄኖክ ስዩም


ደስታው ከጉዞ የተቆራኘው ሄኖክ ስዩም

No media source currently available

ከጥቂት የኢትዮጵያ ስፍራዎች በስተቀር መላ ሀገሪቱን ዞሮ ለጎበኘው እና ላስጎበኘው ሄኖክ ስዩም ጉዞ የላቀ ደስታ ምንጭ ነው።የጉዞን ያክል ሊያስደስተው እና ሊረካው የሚችል ጉዳይ አለመኖሩን ደጋግሞ የሚያነሳውም ለዚሁ ነው።

XS
SM
MD
LG