No media source currently available
ዛሬ የአባቶች ቀን ነው፡፡ አባትነት እምነት ነው፡፡ በጋቢና መሰናዶችን አባቶቻቸሁ በሕይወታቹ ላይ ምን አይነት አሻራ አሳርፈዋል ስትል የአሜሪካ ድምጿ ኤደን ገረመው ጠይቃ ነበር፡፡ ከብዙ በጥቂቱ ተከታዩን ምላሽ አግኝታለች፡፡ ክብር ለአባቶች እያልን ተከታዩን ትሰሙት ዘንድ እንጋብዛለን፡፡