በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

'ይሄ ወቅት አንዳችን ለአንዳችን የምንኖርበት ነው' መላከጸሃይ መሰለ


'ይሄ ወቅት አንዳችን ለአንዳችን የምንኖርበት ነው' መላከጸሃይ መሰለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:19 0:00

ከተለያዩ የሙያ ዘርፍ የተውጣጡ ወጣቶች የኔሰው የተሰኘ ተቋም መስርተው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ኑሮ ለከበደባቸው የቤተሰብ አካላት የምግብ፣ የንጽሕና እና የፊት መሸፈኛ ጭምብል ያካተተ ጥቅል በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተማዎች እያደርሱ ነው፡፡ ኤደን ገረመው ከቡድኑ የብራንድ/መለዮ ስራአስኪያጅ መላከጸሃይ መሰለ ጋር ቆይታ አድርጋ ተከታዩን አዘጋጅታለች፡፡

XS
SM
MD
LG