No media source currently available
በዛሬው የጋቢና መዝናኛ፦ •ጋዜጠኛ ፣ የራዲዮ ትርኢት መሪ፣ እና ተዋናይ ብርሃኑ ድጋፌ እንግዳችን ነው። ኪነ-ጥበብ ቀመስ ምልከታዎቹን ያጋራናል። • የአባቶች ቀንን በማስመልከት ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ስለ አባቶቻቸው የሚያስተውሷቸውን ወርቃማ ትውስታዎች እንዲካፍሉን ጠይቀናል። •ትኩስ ኪነ-ጥበባዊ ዜናዎች ከውብ ሙዚቃዎች ጋርም ተካተዋል። መልካም ቆይታ።