"ኮቪድ 19 ያባባሰው የሕጻናትን ጥቃት ሰምቼ ዝም አልልም"
ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች እና ተጽእኖ ፈጣሪዎች "ዝም አልልም" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እና ማሕበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሴቶችን እና የሕጻናትን ጾታዊ ጥቃት እየተቃወሙ ይገኛሉ፡፡ በአንጻሩ የአዲስ አበባ የሴቶች ሕጻናት እና ወጣቶች ቢሮም በከተማው ውስጥ ጾታዊ ጥቃቶች ከመፈጸማቸው በፊት ለመከላከል እየተንቀሳቀስኩ ነው ብሏል፡፡ ኤደን ገረመው ድምጻዊት ጸደኒያ ገብረማርቆስን እና የአዲስ አበባ ሴቶች እና ሕጻናት ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ አልማዝ አብርሃን አነጋገራለች፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 12, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ዲሴምበር 05, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኖቬምበር 28, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኖቬምበር 21, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኖቬምበር 14, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኖቬምበር 07, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA