በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳበኝ ሃሳባዊ መደብር ሲዳሰስ


ሳበኝ ሃሳባዊ መደብር ሲዳሰስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:43 0:00

ሳበኝ ሃሳባዊ መደብር ኢትዮጵያዊ የእደ ጥበብ፣ የፋሽን እና የስነ፟ጥበብ ውጤቶችን፤ ወደ ዓለም ዓቀፍ ገበያው እያቀረበ ያለ ተቋም ነው፡፡ ይህ መደብር ከ70 በላይ ለሆኑ የእደጥበብ ባለሞያዎችም ዓለም አቀፍ የገበያ ዕድልን እና የንግድ ምልክት/ብራንድ እንዲፈጥሩም በማገዙ ረገድ የራሱን ሚና እየተጫወተ ያለ ድርጀት ነው፡፡ ኤደን ገረመው ከድርጅቱ የስትራቴጂ ስራአስኪያጅ አቶ አብርሃም መራሳ ቆይታ አድርጋ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡

XS
SM
MD
LG