ሁለት የንግድ ቤታቸውን በቃጥሎ ያጡት ቤተሰቦች
የአፍሪካ አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድ ኢ- ሰብዓዊ አሟሟት ተከተሎ በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ በተነሱ ግጭቶች ሳቢያ በአሜሪካን ሃገር ሚኒሶታ ግዛት ሜኒያፖሊስ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የቦሌ ሬስቶራንት ባለቤቶች ሁለት የንግድ ቤቶቻቸውን በቃጠሎ አጥተዋል፡፡ ይሁን እንጂ "ምንም እንኳን የዘመናት የላባችን ውጤት በመውደሙ ሃዘን ቢሰማንም በምንም ዓይነት ግን ከሰው ሕይወት ጋር አይወዳደርም" ይላሉ፡፡ ከአሜሪካ ድምጿ ኤደን ገረመው ጋር የነበራቸውን ቆይታ ይከታተሉ፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጃንዩወሪ 27, 2021
ረቡዕ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 26, 2021
ትምህርት በዩቲዩብ
-
ጃንዩወሪ 26, 2021
ማክሰኞ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 25, 2021
ሰኞ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 24, 2021
እሁድ፡-ጋቢና ቪኦኤ
-
ጃንዩወሪ 23, 2021
ቅዳሜ፡-ጋቢና VOA