No media source currently available
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር አዳጋች ካደርጉት ነገሮች አንዱ በሽታው ምልክት የሚያሳየው ከ 14 ቀናት በኋላ መሆኑ ነው፡፡ ብሩክ ሃብቴ በቀላሉ በስልክ ላይ የሚጫን አፕልኬሽን/መተገበሪያ ሰርቷል፡፡ መተገበሪያው በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ወይም ምልክቱ እንዳለበት ከሚጠራጠር ሰው ጋር ተገናኝተው ከነበር ተጋላጭ ሆነዋል ሲል የጽሁፍ የማስጠንቀቂያ ይልካል፡፡ ኤደን ገረመው ከብሩክ ሃብቴ ጋር የነበራትን ቆይታ እንድሚከተለው ታቀርበዋለች፡፡