የግመል ቤተ-መጽሃፍት፤ከትምህርት ለራቁ ህጻናት አማራጭ መላ


የግመል ቤተ-መጽሃፍት፤ከትምህርት ለራቁ ህጻናት አማራጭ መላ

No media source currently available

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ህጻናት ከትምህርት ርቀው በየቤታቸው ይገኛሉ።በዚህ ወቅት ህጻናት መሰረታዊ የንባብ ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ ያለመው የህጻናት አድን ድርጅት የግመል ቤተመጽሃፍትን በአማራጭ መፍትሄነት ይዞ ብቅ ብሏል።

XS
SM
MD
LG