በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድሬዳዋ ወጣቶች የጸረ-ተህዋሲያን ኬሚካል ርጭት መሳሪያ አዘጋጅተዋል


በድሬዳዋ የሚገኙ ሁለት ወጣቶች ከሰው ንክኪ ነጻ በሆነ መልኩ የጸረ ተህዋሲ ኬሚካል ርጭት የሚያካሂድ መሳሪያ አዘጋጅተዋል። የወጣቶቹ ፈጠራ በሰው አማካኝነት ይካሄድ የነበረውን ርጭት የሚያስቀር ነው ተብሏል። በበር ቅርጽ የተሰራው መሳሪያ ሰዎች በውስጡ ሲያልፉበት ምንም ንክኪ ሳያስፈልገው ራሱ ርጭት ያካሂዳል ተብሏል። ወጣቶቹ በተመሳሳይ መንገድ መኪኖችን ከተህዋሲ የሚያጸዳ፣ እንዲሁም የሰዎችን ሙቀት የሚለካ ሌሎች ፈጠራዎችንም ፈጥረው የፌደራል ስነልክን እውቅናና ፈቃድ እየተጠባበቁ ናቸው።

አዲስ ቸኮል ተጨማሪ አለው

በድሬዳዋ ሁለት ወጣቶች የጸረ ተህዋሲያን ኬሚካል ርጭት የሚያካሂድ መሳሪያ አዘጋጅተዋል።
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00


XS
SM
MD
LG