የሽሬ ት/ ቤት ጉዳይ እያወዛገበ ነው


የሽሬ ት/ ቤት ጉዳይ እያወዛገበ ነው

No media source currently available

በ20 ሚልዮን ብር በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ ከተማ በቀዳማይት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው እንዲገነባ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የግንባታ ሂደት አነጋጋሪ ሆኗል።

XS
SM
MD
LG