No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ አገሮች ኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረት ለማገዝ በሚሊዮን ዶላሮች የሚገመት እርዳታ ለግሳለች፡፡