No media source currently available
በወጣትነት ዘመናቸው በምድር ጦር፣ ሜታ አቦ እና መብራት ኃይልን በመሰሉ የኢትዮጵያ አንጋፋ የእግር ኳስ ክለቦች የተጫወቱት፤ አስከትለውም ደግሞ የስፖርት ጋዜጠኝነትን ዓለም የተቀላቀሉት ታሪኬ ቀጭኔን ከሚያሳስቧቸው ነገሮች አንዱ የቀድሞ የኢትዮጵያ ስፖርት ባለውለታዎች አስከፊ የህይወት ገጽታ ነው።