በሞዛንቢክ ከተቆለፈባቸው ኮንቴነር ውስጥ የተረፉ ኢትዮጵያውያን


በሞዛንቢክ ከተቆለፈባቸው ኮንቴነር ውስጥ የተረፉ ኢትዮጵያውያን

No media source currently available

ሞዛንቢክ ላይ የጭነት መኪና ጀርባ ባለ ኮንቴይነር ውስጥ ተቆልፎባቸው ለሞት ከተዳረጉት 64 ኢትዮጵያውያን መካከል በህይወት የተርፉት 11 ሰዎች ባለፈው አርብ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ሲሞን ማርክስ ከአዲስ አበባ ያደረሰንን ሪፖርት ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG