No media source currently available
ኮቪድ 19 በሆቴል ፣ በቱር ኦፕሬተሮች እና በአጠቃልይ በቱሪዝሙ ዘርፍ ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ አሳድሯል፡፡ በአዲስ አበባ ባሉ ከ1 በላይ ኮከብ ሆቴሎች ብቻ ከየካቲት ወር ጀምሮ በየወሩ 35 ሚሊየን ዶላር ሃገሪቱ እያጣች ነው፡፡ ይህም ብቻ ሳይሆን ከወርርሽኙ በኋላም ዘርፉ በቶሎ ቀድሞ ወደነበረበት ላይመለስ ይችላል የሚለው ሃሳብ ትልቅ ስጋትን ፈጥሯል፡፡