በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የሳተላይት መገጣጥሚያ ልትገነባ ነው


ኢትዮጵያ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የሳተላይት መገጣጥሚያ ልትገነባ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

ኢትዮጵያ ከመጪው ሃምሌ ወር ተጀምሮ በ 30 ወራት ውስጥ የሚጠናቀቅ የሳተላይ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ለመገንባት ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡ ይህ ፕሮጀክት በፈረንሳይ መንግስት እና በአውሮፓ ሕብረት የገንዘብ ድጋፍ የሚሰራ ሲሆን ስለፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ እና ቲክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሰለሞን በላይ ለአሜሪካን ድምጽ አስረድተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG