No media source currently available
በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ፓርቲዎች በምርጫው መራዘምና ያንን ተከትሎም በመንግሥት በቀረቡ አማራጮች ላይ የተለያዩ አቋሞችን እያንፀባረቁ ነው።