በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

«መንግስት አስቸኳይ የኢኮኖሚ ዕቅድ አውጥቶ ማስፈጸም ያለበት ይመስለኛል» ፕ/ር ዓለማየሁ ገዳ


.
.

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲው የምጣኔ ሀብት መምህር እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ ከሰሞኑ ስድስት ምዕራፎች ያሉት በ25 ገጾች የተቀነበበ ትንታኔ ለአንባቢያን አሰራጭተዋል።

ትንታኔያቸው የኮቪድ 19 ስርጭት በኢትዮጵያ አብይ ምጣኔ ሀብት እና ማህበራዊ ሁነት ላይ ሊያስከትላቸው የሚችሉ ውጤቶችን ይጠቁማል።ሊደረጉ ስለሚገቡ አፋጣኝ ርምጃዎችም ይመክራል።

ማሳያዎችን ይጠቃቀሱልን፣ አንዳንድ ሀሳቦችንም ያብራሩልን ዘንድ ለአጭር ቆይታ ጋብዘናቸዋል።

ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ።

«(መንግስት)አስቸኳይ የኢኮኖሚ ዕቅድ አውጥቶ ማስፈጸም ያለበት ይመስለኛል» ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:33 0:00


XS
SM
MD
LG