ቆይታ ከኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስተር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጋር
የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስተር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በአጠቃላይ በአሁን ሰዓት ከኮቪድ 19 ዙሪያ በሃገሪቱ ስለተሰሩ ስራዎች፣ በክልሎች ስላለው ቫይረሱን የመከላከል እንቅስቃሴ፣ ስለአስገድዶ ለይቶ ማቆያዎች፤ የቤት ለቤት ሙቀት ልየታ እና እንዲሁም የእንቅስቃሴ ገደቦች እስከመቼ ድረስ እንደሚዘልቁ ለአሜሪካ ድምጽ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች