"በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ኢትዮጵያውያን በቻይና ለደረሰባቸው መድልዎ በውጭ ጉዳይ ተገኝተው ምላሽ ሰጥተዋል"አምባሳደር ተሾመ ቶጋ
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በቻይና የሚገኙ አፍሪካውያን ከመኖሪያ ቤቶች እንዲለቁ፣ ወደ ገበያ ቦታዎች እንዳይገቡ እየተደረጉና በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቶች ላይም በሚሳፈሩባቸው ጊዜያት ብዙ ዓይነት በደሎች እየደረሱባቸው ነው፡፡ ከሰሞኑም በማሕበራዊ ሚዲያዎች ላይ አንዲት ኢትዮጵያዊት ወደ ንግድ ማዕከል መግባት ስትከለከል የሚያሳይ ምስል ከተሰራጨ በኋላም ጉዳዩ መነጋገሪያ ሆኖ ሰምብቷል፡፡በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በጉዳዩ ላይ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 29, 2023
ረቡዕ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 28, 2023
ማክሰኞ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 27, 2023
ሰኞ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 26, 2023
እሁድ፡-ጋቢና ቪኦኤ
-
ማርች 25, 2023
ቅዳሜ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 24, 2023
ዐርብ፡-ጋቢና VOA