በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ህጻናት ላይ ምን ዓይነት ጫና ፈጠረ?


የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በመላው ዓለም ላይ ሁለንተናዊ ጫና ፈጥሯል። ጫናው በተለይ ህጻናት ፣የመሰረታዊ መብቶች ዕቀባ፣ የቤት ውስጥ ጥቃቶች እና ብዝበዛ እና የመንፈስ ጭንቀት ሰለባ እንዳያደርጋቸው ተሰግቷል።የኢትዮጵያ ህጻናትም ከመሰል ስጋቶች የዳኑ አይደሉም።
በህጻናት አድን ድርጅት ውስጥ የህጻናት ጥበቃ ዘርፍ ሃላፊ የሆኑት ወ/ሪት ጺዮን ተፈራ ይሄን አስመልክተው አጠር ያለ ማብራሪያ ያካፍሉናል።

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ህጻናት ላይ ምን ዓይነት ጫና ፈጠረ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:09 0:00


XS
SM
MD
LG