No media source currently available
ከኮቪድ 19 ለመጠበቅ መደረግ ካለባቸው ማሕበራዊ መራራቅ እና የእጅ ንጽህናንን መጠበቅ ቀጥሎ የፊት መሸፈኛን መጠቀም አንዱ ነው፡፡ ሽፉን ኢትዮጵያ የተሰኘ የፊት መሸፈኛ መርሃ ግብርም ከሰሞኑ የጤና ጥበቃ ሚኒስተር እውቅና ተሰጥቶት መጀመሩ ተበስሯል፡፡ ኤደን ገረመው ከእንቅስቃሴው መሪዎች አንዷ የሆነችውን ብርክታዊት ጥጋቡ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር አድርጋ ነበር፡፡