No media source currently available
በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሦስት የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎች ተመርቀው ሥራ ጀምረዋል። ሁለቱን ለሥራ ያዘጋጀው የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን ሦስተኛው ደግሞ በጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ነው ተብሏል።