በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምእራብ ወለጋ ሸማቂዎች ግድያ መፈፀማቸው ተገለፀ


በምእራብ ወለጋ ሸማቂዎች ግድያ መፈፀማቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:10 0:00

በምእራብ ወለጋ ገንጂ ወረዳ ሁለት ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ወይም ታላቁ ተልእኮ በኢትዮጵያ የተባለ የቤተክርስቲያን አጋዥ ድርጅት አገልጋዮችና አንድ የ17 አመት ወጣት በታጠቁ ሰዎች መገደላቸውን የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ገለፁ። የምእራብ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኤልያስ ኡመታ ግድያውን የፈፀሙት ታጥቀው በጫካ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሸማቂዎች ናቸው ብለዋል። ከሸማቂዎቹ ጦር መሪ ለማረጋገጥ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

XS
SM
MD
LG