No media source currently available
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛው ሀገርቀፍ ምርጫ ያወጣውን የጊዜ ሰሌዳ ቢሰርዝም ተቋማዊ አቅሙን በሚገነቡ ተግባራትና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ እንደሚሰራ አስታውቋል።