የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ኮቪድ 19 እንዲቋቋም ምን ይደረግ?
በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሰጋት ሳቢያ ግለሰቦች በየቤታቸው እንዲቆዩ በሰፊው እየተመከረ እና በአንዳንድ ሃገራትም አስገዳጅ ሕጎች እየተተገበሩ ነው፡፡ እነዚህ ሕጎች ታዲያ በአብዛኞቹ የአፍሪካ ሃገራት እንደቅንጦት እየታዩ ናቸው፡፡ አካላዊ መራራቅ/በቤት ውስጥ ተለይቶ መቀመጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ውጤታማ ነው? ያለውስ ምጣኔ ሃብታዊ ጫና ምን ይመስላል? ምንስ መደረግስ አለበት? አቶ አብዱልመናን መሃምድ እና ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዶ/ር ሙኒር ካሳ መልስ አላቸው፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 06, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦገስት 30, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦገስት 23, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦገስት 16, 2024
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦገስት 11, 2024
እሁድ፡-ጋቢና ቪኦኤ
-
ኦገስት 10, 2024
ቅዳሜ፡-ጋቢና VOA