No media source currently available
ኮርና ቫይረስን በተመለከተ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ግንዛቤ በቂ አይደለም በሚል ወጣቶች ተጽእኖ ፈጣሪ ለሚባሉ ሰዎች እና እንዲሁም ለሌሎች የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች የአብረን እንስራ ጥሪ አድርገው ለቀረጻ እየተዘጋጁ ነው ስለ እንቅስቃሴው ሰውመሆን ይስማው ለአሜሪካ ድምጽ እንዲ አጋርቷል፡፡