ኢትዮጵያ ግድቡን ትሞላለች – ሚኒስትር ስለሺ በቀለ


ኢትዮጵያ ግድቡን ትሞላለች – ሚኒስትር ስለሺ በቀለ

No media source currently available

ኢትዮጵያ ስምምነት ከመፈረሙ በፊት ኅዳሴ ግድብን መሙላት እንዳትጀምር የሚያሳስበው የዩናይትድ ስቴትስ መግለጫ ተገቢ ያልሆነና የዛሬ ሦስት ዓመት ከተፈረመው የመርኆች ስምምነት ጋር የሚጋጭ እንደሆነ የኢትዮጵያ የውኃ፣ የመስኖና የኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG