No media source currently available
ዛሂር አህመድ ይባላል። የ27 ዓመት ወጣት ነው። ቁመቱ 1፡20 ሳ.ሜ እንደሆነ ይናገራል። ድሬዳዋ ሳቢያን ነው ተወልዶ ያደገው። በፊት በትምህርቱ ጎበዝ ከሚባሉት ተርታ የሚሰለፍ እንደነበር አብሮ አደጎቹ ይመሰክሩለታል። ሆኖም ጉብዝናው እስከመጨረሻው አብሮት አልዘለቀም፣ምክንያቱን ዛሂር ይናገራል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ