በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አትርፋዊ ታሪኮች፦ከትውልደ ኢትዮጵያዊያን ደጅ የማይጠፋው «የማስታወቂያ» ጋዜጣ ትናንት እና ዛሬ


Atref Newspaper
Atref Newspaper

በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዎ በሚገኙ የንግድ ቤቶች እግር የጣለው እንግዳ ፣ ዐይኑ በርከት ብሎ በየደጁ የተቀመጠ ባለቀለም ጋዜጣ ሊያመልጥ የሚችል አይመስልም።አትርፍ የተሰኘው ይሄ ጋዜጣ 20 ዓመታትን ሊደፍን ሁለት ብቻ ዓመታት ቀርተውታል።

በእነዚያ ዓመታት ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዚህ ጋዜጣ ላይ ምርቶቻቸውን፣ አገልግሎታቸውን ሲያትሙበት ቆይተዋል። የቤት ኪራይ ወጪያቸውን የሚጋራ ባለንጀራ፣ በአደራ ዕቃ ወደ ሀገር ቤት የሚወስድ ቁምነገረኛ -በአማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ በሚታተመው ጋዜጣ በኩል አግኝተውበታል።

ለመሆኑ ከዚህ ጋዜጣ ጀርባ ያለው ታሪክ ምንድን ነው ? ሀብታሙ ስዩም በአሰናዳው አጭር ቅኝት ይነግረናል።

"አትርፋዊ ታሪኮች"-ከትውልደ -ኢትዮጵያዊያን ደጅ የማይጠፋው የንግድ ጋዜጣ ትናንት እና ዛሬ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00



የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG