No media source currently available
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የቆረጠው የምርጫ ቀን እንዲተላለፍ በአብላጫ ድምፅ መስማማቱን የፖለቲካ ፓርቲዎ የጋራ ምክር ቤት አስታውቋል።ያለፈው ዐርብ በተካሄደው የምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ከሃምሣ ያላነሱ ፓርቲዎች ተሳትፈዋል።