No media source currently available
“ኢትዮጵያ ወደ ጥፋትና መበታተን መንገድ በማምራት ላይ ትገኛለች” ሲል ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ አስታወቀ። ፓርቲው 45ኛ ዓመት የድርጅቱን ምስረታ "የካቲት 11" በዓል ምክንያት በማድረግም ለነባር ታጋዮች ዕውቅና ሰጥቷል::