No media source currently available
ሂፕ ሆፕ የሙዚቃ ስልትን በኩል ኢትዮጵያውያን ታዳጊ አርቲስቶችን ኔክስት ሌቭል ከተሰኘ የሙዚቃ ቡድን ጋር በማጣመር የዳንስ፣ የሙዚቃ፣ የግድግዳ ላይ ሰዕል እና የዲጄነት ስልጠና እንዲሁም በትብብር ትርዒት የሚያሳዩበት ዕድል በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ በኩል ባለፈው ሳምንት ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ በፕሮግራሙም ላይ ከ100 በላይ ወጣቶች ተሳትፈዋል፡፡