በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አውዳሚ(አሉታዊ) አስተሳሰቦች በሚበረክቱበት ወቅት የወጣቶች ሚና ምን መሆን አለበት?


ዶ/ር አሰግድ ወርቅአለማሁ ሀብተወልድ
ዶ/ር አሰግድ ወርቅአለማሁ ሀብተወልድ

ዶ/ር አሰግድ ወርቃለማሁ ሀብተወልድ በተለያዩ የዮናይትድ ስቴተስ ግዛቶች እየዞረ የአመራር ጥበብ ስልጠናዎችን ይሰጣል።አነቃቂ ንግግሮችን አድርጊ፣ የመድረኮች አስተባባሪ እና ደራሲም ነው። አዋንታዊ አስተሳሳቦችን ለማበልጸግ በወጠኑ የማህበራዊ መገናኛ ትዕምሮቶቹም ይታወቃል።

ኢትዮጵያ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚታዩ አውዳሚ (አሉታዊ) ክስተቶችን ወጣቶች ሊኖራቸው ስለሚገባው ሚና ምልከታቸውን ጠይቀነዋል።ለወጣቶች ነገ ስንቅ ይሆናሉ ያላቸዋእን ሀሳቦች ያጋራናል።

አውዳሚ(አሉታዊ) አስተሳሰቦች በሚበረክቱበት ወቅት የወጣቶች ሚና ምን ሊሆን ይገባል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:03 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG