No media source currently available
የሃዋሳ ከተማ ጨምሮ በስምንት ዞኖች፥ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለ1 ሚሊዮን ገደማ ህፃናት የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ ክትባት እየተሰጠ መሆኑን የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።